ድምጽ ምርጫ ቦርድ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝበ ውሳኔ ጊዜያዊ ውጤት አስታወቀ ፌብሩወሪ 18, 2023 ዮናታን ዘብዴዎስ Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም. በደቡብ ክልል ሥር በሚገኙ ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች ያካሄደውን ህዝበ ውሳኔ የስድስቱን መዋቅሮች ጊዜያዊ ውጤት ዛሬ ጠዋት አስታውቋል።