ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ በየመናፈሻው የተጠለሉ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ማንሳት ዘላቂ መፍትሄ ይሆናል?
Your browser doesn’t support HTML5
የዩናይትድ ስቴትስ መዲና ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ያሉትን የጎዳና ተዳዳሪዎች መጠለያዎች ለማንሳት የተወጠነው ዕቅድ በሀገሪቱ ባለው የጎዳና ተዳዳሪነት ቀውስ ላይ ትኩረት እየሳበ ነው። የቪኦኤዋ ቬሮኒካ ባልዴራስ ኤግሊሲያስ ብዛት ያላቸው የጎዳና ተዳዳሪዎች በድንኳኖች የተጠለሉበትን ሜክፈርሰን ስኩዌር ፓርክ ( Mcpherson Square Park ) መናፈሻ ጎብኝታ ያጠናቀረችውን ከተያያዘው ዘገባ ይከታተሉ።