ድሬዳዋና ችግሮቿ
Your browser doesn’t support HTML5
የድሬዳዋ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግሮች መንስዔ በሕገ መንግሥቱ እውቅና ያልተሰጣት መሆኑን የገለፁ አንድ የሕግ ባለሞያ ከችግሮቿ ጋር የማይገናኝ ሐሳብ ይዞ ፍላጎትን ማቀንቀን ተገቢ አለመሆኑን ገለፁ።
Your browser doesn’t support HTML5