በጎ ፈቃደኛ የእስልምና እምነት ተከታዮች በከተራ በዓል

Your browser doesn’t support HTML5

በድሬዳዋ የከተራ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ በበጎ ፈቃደኝነት ደንብ ከማስከበር በተጨማሪ ለክርስትና እምነት ተከታዮች ውሃና ልዩ ልዩ ምግቦችን አዘጋጅቶ በማቅረብ የእስልምና እምነት ተከታዮችን ቁልፍ ሚና ነበራቸው።/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/