"የእኔ ሰላማዊ ድንበሮች " የስዕል አውደ-ርዕይ
Your browser doesn’t support HTML5
ከግለሰብ እስከ ሀገራት ድረስ ለግጭት ከሚዳርጉ ጉዳዮች መካከል አንዱ ድንበር ነው ። ወጣት ኢትዮጵያዊያን የስዕል ጥበብ ባለሙያዎች ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ያላቸውን ምልከታ ከሰሞኑ በቡርሽ ፣ቀለም እና ሸራ ታግዘው ለዕይታ አቅርበዋል ።
"የእኔ ሰላማዊ ድንበሮች " የተሰኘውን የስዕል አውደ-ርዕይ ያሰናዳውን ቅርንፉድ ሚዲያ ኃላፊ መቅድም ደረጀ ከአውደ-ርዕዩ ጋር የተያያዙ ሀሳቦችን ያጋራናል ።