ዓለም አቀፍ ግሽበት በርትቷል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ሩሲያ በዩክሬን ላይ ባካሄደችው ወረራ የተባባሰው የኮሮና ቫይረስ መዘዝ የኃይል ዋጋ እንዲያሻቅብ በማድረጉ እ.አ.አ በ2022 ዓ.ም የዓለም ኢኮኖሚ ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ ገብቷል። /ሙሉውን ከተያያዘው ይከታተሉ/