የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንትና የአሜሪካ ዴሞክራሲ ባለፈው ዓመት

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ስልጣን የመጡት የ2020ው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተሰርቋል በሚል በቀረበው ውንጀላ ምክኒያት ታኅሣሥ 28/2013 ዓ.ም የሃገሪቱ ምክር ቤት የሚገኝበት ሕንፃ በተወረረበት ወቅት ነበር። በዚህም ምክኒያት ጥርጣሬ ውስጥ የገባው የአሜሪካ ዴሞክራሲ ይመለሳል የሚል ተስፋ ነበራቸው።