በምዕራብ ሳህል ሁከትና አለመረጋጋት እየተባባሰ ነው

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በአፍሪካ ምዕራብ ሳህል ተብሎ በሚጠራው ቀጠና፤ ቡርኪና ፋሶ፣ ማሊ እና ኒጀርን ጨምሮ በተጠናቀቀው የፈረንጆች ዓመት የሰዎች ሞት 50 በመቶ ጨምሯል።