በዛምቢያ ፕሬዚደንቱን መዝለፍ የሚከለክለው ሕግ ተነሳ

Your browser doesn’t support HTML5

በዛምቢያ ፕሬዚደንቱን መዝለፍ የሚከለክለው ሕግ ተነሳ

“በዛምቢያ ፕሬዝደንቱን መዝለፍ የሚከለከለው ሕግ መነሳቱ ወደ ዲሞክራሲ የሚደርገውን ጉዞ አንድ እርምጃ ወደፊት ይወስዳል” ሲሉ የሕጉ ተቺዎች በመልካም ተቀብለውታል። “በቅኝ ግዛት ዘመን ወጥቶ የነበረው ሕግ የመንግሥት ተቺዎችን ድምጽ ለማፈን የወጣ ነው” ሲሉ የመብት ተሟጋቾች ይናገራሉ።

ፕሬዚደንት አካኢንዴ ሂቺሌማ የሕጉን መነሳት ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ሲያበስሩ፣ በሀገሪቱ የሞት ቅጣት መነሳቱንም ጨምረው አስታውቀዋል። /ካቲ ሾርት ከሉሳካ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/