በዛምቢያ ፕሬዚደንቱን መዝለፍ የሚከለክለው ሕግ ተነሳ

Your browser doesn’t support HTML5

“በዛምቢያ ፕሬዝደንቱን መዝለፍ የሚከለከለው ሕግ መነሳቱ ወደ ዲሞክራሲ የሚደርገውን ጉዞ አንድ እርምጃ ወደፊት ይወስዳል” ሲሉ የሕጉ ተቺዎች በመልካም ተቀብለውታል። “በቅኝ ግዛት ዘመን ወጥቶ የነበረው ሕግ የመንግሥት ተቺዎችን ድምጽ ለማፈን የወጣ ነው” ሲሉ የመብት ተሟጋቾች ይናገራሉ።