በሶማሊላንድ በድርቁ ሳቢያ በተፈናቃይ ሴቶች ላይ የሚፈጸመው ፆታዊ ጥቃት ተባብሷል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ሶማሊያን ባጠቃት እጅግ ከባድ ድርቅ ከሁሉም በላይ የተጎዱት ሴቶች እና ልጃገረዶች መሆናቸውን የረድዔት ሠራተኞች ይናገራሉ። በግማሽ ምዕተ ዓመት ባልታየ ደረጃ አስከፊ በሆነው ድርቅ ምክንያት ሴቶች እና ልጃገረዶች ለፆታዊ ጥቃት እየተጋለጡ እና ልጃገረዶች እንዲያቆሙ እየተደረጉ መሆኑን የረድዔት ሠራተኞቹ አስታውቀዋል።