የትረምፕ ምርመራን በተመለከተ የዋይትሃውስ ጥንቃቄ የተሞላው ጉዞ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ጥር 6 ቀን 2020 ዓ/ም በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ላይ የተፈጸመውን ጥቃት ሲመረምር የቆየው ኮሚቴ፣ "የቀድሞው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ ለጥቃቱ ትልቅ ሚና ተጫውተዋል" ሲል ወንጅሎ የሀገሪቱ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ የወንጀል ምርመራ እንዲያደርግ ባለፈው ሳምንት ምክረ ሐሳብ አቅርቧል።