የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት የሰላም ስምምነት ትግበራ አደነቀ

Your browser doesn’t support HTML5

ይበልጥ መተማመንን እያዳበሩ ነው ያላቸውን የሰላም ስምምነቱን የትግበራ እርምጃዎች እንደሚያደንቅ የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ገለፀ። በምክር ቤቱ የፕሮግራምና ልማት አማካሪ ዶ/ር ሞገስ ደምሴ፣ “የተጀመረው የሰላም ስምምነት ትግበራ ሂደት ወደ ኋላ እንዳይመለስ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል” ብለዋል፡፡