የፖሊሲ ክፍተት አርሶ አደሮች የመድን ሽፋን እንዳያገኙ አድርጓል

Your browser doesn’t support HTML5

የፖሊሲ ክፍተት አርሶ አደሮች የመድን ሽፋን እንዳያገኙ አድርጓል

የፖሊሲ ክፍተትና የግብርና መድን ተቋም አለመኖር፣ አርሶ አደሮች የመድን ሽፋን እንዳያገኙ ማድረጉን ባለሞያዎች ገለፁ፡፡ አርሶ አደሮች የግብርና መድን ሽፋን ተጠቃሚዎች ባለመሆናቸው ምርቶቻቸውና እንስሳቶቻቸው በተፈጥሮ አደጋዎች ሲጠቁባቸው፣ በተደጋጋሚ ለችግር እንደሚጋለጡም ባለሞያዎቹ ገልፀዋል፡፡

አርሶአደሮቹ የመድን ሽፋን ተጠቃሚ አለመሆናቸው፣ ለሥራዎቻቸው ከገንዘብ ተቋማት ብድር እንዳያገኙና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን እንዳያረጋግጡ እንዳደረጋቸውም ባለሞያዎቹ አመልክተዋል፡፡ ይህን ችግር ለመቅረፍ በኢትዮጵያ አርሶ አደሮችን የሚያግዝ የግብርና መድን ፖሊሲ መቀረፅ እና ራሱን የቻለ የግብርና መድን ተቋም መቋቋም እንዳለበትም ተናግረዋል፡፡

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/