የቪዲዮ ዘገባ የፔሌ አድናቂዎች ዲሴምበር 30, 2022 ኬኔዲ አባተ አዲስ ቸኮል Your browser doesn’t support HTML5 ትላንት ሕይወቱ ያለፈው ብራዚላዊው የእግር ኳስ ኮከብ ፔሌ በዘመኑ በኢትዮጵያውያን ተጫዋቾች ላይ ተፅዕኖ ያሳድር እንደነበር አድናቂዎቹ ተናገሩ።