የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዕውቀት መጋቢው "ስቴም ፓዋር "

Your browser doesn’t support HTML5

"ስቴም ፓውር" በአሜሪካዊው የፈጠራ ባለሙያ እና በጎ አድራጊ ማርክ ጌልፋንድ የተቋቋመ ህጻናት እና ወጣቶችን በሳይንስ፣ቴክኖሎጂ ፣ ምህንድስና እና ሂሳብ ዘርፎች ለማነጽ ያለመ ተቋም ነው። ተቋሙ በ14 ዓመት ቆይታው በርካታ ስራዎችን ከሰራባቸው የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ናት። ስለ ተቋሙ እንቅስቃሴ የበለጠ ለማወቅ በ"ስቲም ፓውር /ቪዛ " የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ የስራ ፈጠራ እና የፋይናንስ ትምህርት መርሐ-ግብር ኃላፊ የሆኑትን አቶ አቤል ተፈራን ጋብዘናል።