የአሜሪካ እና አፍሪካ መሪዎች ጉባዔ በጋዜጠኞች አይን ሲዳሰስ

Your browser doesn’t support HTML5

ከቀናት በፊት በዋሽንግተን ዲሲ ለሶስት ቀናት የተካሄደውን እና 50 የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች የተጋበዙበትን የዩናይትድ ስቴትስ እና የአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ ለመዘገብ ከተለያዩ የዓለም ዙሪያ የተሰባሰቡ በርካታ ጋዜጠኞች ጉባዔው በሚካሄድበት የስብሰባ ማዕከል ተገኝተው ነበር። ጉባዔው የሚዲያ ተቋማትን ያስተናገደበት መንገድ እና የጋዜጠኞች የአዘጋገብ ሂደት ምን ይመስል ነበር?