ታውከው የነበሩ ትምህርት ቤቶች ተከፈቱ

Your browser doesn’t support HTML5

ሁከት ተከስቶባቸው የነበሩ የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቤቶች መከፈታቸውን የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ዛሬ ገልጿል።ከኦሮምያ ክልላዊ ሰንደቅ ዓላማና መዝሙር ጋር በተያያዘ ሰሞኑን አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ተፈጥረው በነበሩ ሁከቶች በሰውና በንብረት ላይ ጉዳቶች መድረሳቸው ተዘግቧል። /ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/