ቆይታ ከፊልም ባለሙያ እና ጋዜጠኛ ሰሎሜ ሙሉጌታ ጋር

Your browser doesn’t support HTML5

ሰሎሜ ሙሉጌታ በፊልም ጥበብ እና በጋዜጠኝነት ዘርፍ የራሷን አሻራ እያኖረች የምትገኝ ትውልደ-ኢትዮጵያዊት ናት ። መልካም ምላሽ ያገኘው " ውቭን" ፊልም አጋር አዘጋጅ፣ ጸሓፊ እንዲሁም ተዋናይት ከመሆኗ በተጨማሪ በተለያዩ ፊልሞች ውስጥ ተሳትፋለች ። በቅርቡ ደግሞ "ሄሎ ኢትዮጵያ "የተሰኘ አውታር በመክፈት በኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠሩ ሀሳቦችን በማጋራት ላይ ትገኛለች። ሀብታሙ ስዩም በዩ.ኤስ - አፍሪካ መሪዎች ጉባዔ ላይ ሰሎሜን አግኝቶ በስራዎቿ ዙሪያ ተጨዋውተዋል።