በምዕራብ ኦሮሚያው ግጭት ባለፉት 15 ቀናት ብቻ በ10 ሺሆች መፈናቀላቸው ተገለፀ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ) በምዕራብ ኦሮሚያው ግጭት ባለፉት 15 ቀናት ብቻ ከ10ሺህ በላይ ሰው መፈናቀሉን ገለፀ፡፡የግጭቱ ተጎጂዎች የተሰደዱት የተሻለ ደህንነት ወዳላቸው የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች ብቻ ሳይሆን ከ3 እና አምስት ቀናት የእግር ጉዞ በኋላ ወደ አማራ ክልልም በብዛት እየገቡ መሆኑን ሪፖርቱ አመልክቷል፡፡