በአንዳንድ የትግራይ ከተሞች የባንክ አገልግሎት ተጀመረ

Your browser doesn’t support HTML5

በሽረ፣ በአላማጣ እና በኮረም ከተሞች የተወሰኑ የባንክ አገልግሎቶችን መጀመሩን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ፡፡