ከመቀሌ ዓዲግራት

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ መንግሥትና በህወሃት መካከል የሰላም ስምምነት ከተፈረመ በኋላ ከመቀሌ ወደ አንዳንድ ከተሞች መጓጓዝ ተጀምሯል። ሆኖም ነዳጅ በጣም ውድ በመሆኑ የትራንስፖርት ዋጋው ውድ አድርጎታል። መቀሌ የሚገኘው ዘጋቢያችን ሙሉጌታ አፅብሃ ከመቀሌ ወደ አዲ ዓዲግራት በመጓዝ በመንገዱ ላይ ያገኛቸውን ነዋሪዎች አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል። /ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/