የአሜሪካ ፖለቲካና አነጋጋሪው የመሪዎቿ ዕድሜ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ከሁለት ዓመታት በኋላ እንደ አውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር 2024 ላይ በሚካሄደው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ በዕድሜ ባለጸጋ ከሆኑ ፕሬዚደንቶቿ መካከል ሁለቱ ሊፎካከሩ ዝግጅት ይዘዋል። የሕዝቧ አማካይ ዕድሜ ሰላሳዎቹ ውስጥ በሆነው አሜሪካ "እኚህ ለመሪነት አይሆኑም፥ ዕድሜያቸው በጣም ገፍቷል" የሚያሰኘው ስንት ዓመት ሲሆናቸው ነው የሚለው ጥያቄ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው። /ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ/