የቪዲዮ ዘገባ ራማፖሳ አይመረመሩም ዲሴምበር 16, 2022 እንግዱ ወልዴ Your browser doesn’t support HTML5 ▶ የደቡብ አፍሪካ ገዥ ፓርቲ ‘የአፍሪካ ናሽናል ኮንግረስ’ (ኤኤንሲ) የፓርላማ አባላት በፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፖሳ ላይ ሊከፈት የነበረውን ምርመራ አስቁመዋል። /ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።/