ጆ ባይደን ለተናጥል ስብሰባ የተመረጡ የአፍሪካ መሪዎችን ስም ዝርዝር ይፋ አድርገዋል

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በዩናይትድ ስቴትስና አፍሪካ መሪዎች ጉባዔ ላይ ለመካፈል ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኙ የአፍሪካ መሪዎች ትላንት ማታ የራት ግብዣ አካሂደዋል። ከተመረጡ ጥቂት የአፍሪካ መሪዎች ጋራ በተናጠል በሚያደርጉት ስብሰባ ላይ የተጋበዙ የአፍሪካ ሀገሮችን ዝርዝርም ይፋ ያደረጉ አድርገዋል። /ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ/