በትግራይ፣ አፋርና አማራ ክልሎች ሰብዓዊ ድጋፍ ማቅረብ ማጠናከር መቻሉን ተመድ አስታወቀ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ፌደራል መንግስትና በህወሃት መካከል ከስድስት ሳምንት በፊት የተፈረመውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በትግራይ፣ በአፋር እና በአማራ ክልሎች ሰብዓዊ ድጋፍ ማቅረብ ማጠናከር መቻሉን የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር (ዩኤንኤችሲአር) አስታውቋል። /ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/