27 ኢትዮጵያውያን አስክሬን ከሉሳካ ወጣ ብሎ በሚገኝ እርሻ ውስጥ ተጥሎ ተገኘ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የ27 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች አስክሬን ዛምቢያ ውስጥ ከዋና ከተማዋ ሉሳካ ወጣ ብሎ በሚገኝ ንጌዌሬሬ የእርሻ ቦታ ትናንት እሁድ ታኅሣሥ 2 / 2015 ዓ.ም ተጥሎ መገኘቱን ፖሊስ አስታወቀ። አስከሬናቸው የተገኘው ኢትዮጵያውያን የሞቱት በረሃብና በድካም ምክንያት ነው ተብሎ እንደተጠርጠረ የዛምቢያ ባለሥልጣናት ለሮይተርስ ገልፀዋል።