በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚደርስ ጥቃት እንዲቆም ተጠየቀ

Your browser doesn’t support HTML5

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በሐዋሳ ከተማ በተከበረው በ17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል ላይ ተገኝተው ኢትዮጵያ ጠንካራ የፀጥታ ኃይል ያላት ሀገር መሆኗን ገልፀዋል። በሌላ በኩል በኢትዮጵያ በንፁሃን ላይ የሚደርሰውን ጥቃት መንግሥትና ሕዝብ ተባብረው እንዲያስቆሙ የጠየቁና ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየታቸውን የሰጡ ፤ መንግስትና ህዝብ ጊዜ ሳይሰጡ መገዳደልን ማስቆም እንደሚገባቸው አሳስበዋል።