ሶማሊያውያን ምግብና ውሃ ፍለጋ ወደኬኒያ መሰደዳቸውን ቀጥለዋል
Your browser doesn’t support HTML5
በአፍሪካ ቀንድ ሀገሮች 40 ዓመታት ባልታየ ከባድ ድርቅ የተነሳ በ10 ሺሆች የተቆጠሩ ሶማሊያውያን ውሃና ምግብ ፍለጋ ድንበር አቋርጠው ወደ ኬኒያ በመሰደድ ላይ ናቸው፡፡ /ዘገባው የአሶሺየትድ ፕሬስ ነው። ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/
Your browser doesn’t support HTML5