ኦፌኮ ለወለጋው ግጭት አፋጣኝ መፍትኄ ጠየቀ

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮሚያ ክልል ለሚታየው የጸጥታ ችግር መንግሥት አፋጣኝ መፍተሔ እንዲፈልግ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ጥሪ አቅርቧል ። የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና በተለይ ሰሞኑን በምስራቅ ወለጋና ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ በንፁሃን ዜጎች ላይ እየተፈጸመ ነው ያሉት ግድያና መፈናቀል እንዲቆም አሳስበዋል ። /ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/