የቪዲዮ ዘገባ ፀረ አፓርታይድ ታጋዩን የገደለው እስረኛ መለቀቅ ተቃውሞ ቀሰቀሰ ዲሴምበር 08, 2022 ቪኦኤ ዜና Your browser doesn’t support HTML5 ፀረ አፓርታይድ ታጋዩን ደቡብ አፍሪካዊ ክሪስ ሃኒን የገደለው ያኑሽ ዋሉስ ከ28 ዓመታት በኋላ ከእስር መለቀቁ ተቃውሞ ቀስቅሷል። /ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/