ቄስ በሊና ሳርካ ከዚህዓለም በሞት ተለዩ

Your browser doesn’t support HTML5

ትላንት ምሽት ላይ ሕይወታቸው ያለፈው በኢትዮጵያ ወንጌላዊት መካነ የሱስ ቤተክርስቲያን አገልጋይ የነበሩት ቄስ በሊና ሳርካ በኢትዮጵያና ከኢትዮጵያ ውጪ እየተዘዋወሩ ኃይማኖታዊ ትምሕርት በማስተማር ይታወቃሉ። በተጨኣምሪም "የኢትዮጵያከፍታ ዘመን" የሚል መንፈሳዊ መጽሐፍ አሳትመዋል። /ፀሐይ ዳምጠው የቄስ በሊና ሳርካን ቤተሰቦች አነጋግራ አጠር ያለ ዘገባ ይዛለች።/