በኬንያ ፍልሰተኞ መጠለያ የተከሰተው ኮሌራና ኩፍኝ ወረረሽኝ አሳሳቢ ሆኗል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ኬንያ በሚገኘውና በተጨናነቀው የዳዳብ ፍልስተኞች መጠለያ ካምፕ ውስጥ ኩፍኝና ኮሌራ ቢያንስ አምስት ሰው መግደሉና ከ400 በላይ ሰዎች በወርሽኙ መታመማቸውን የረድዔት ድርጅቶች በመግለፅ ላይ ናቸው፡፡ ወረረሽኙ የተከሰተው በሃገራቸው የተከሰተውን ከፍተኛ ድርቅ በመሸሽ በሺሆች የሚቆጠሩ የሶማልያ ፍልሰተኞች ወደ ካምፑ መድረሳቸው በተነገረበት በዚህ ዓመት ነው። /ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/