የተጋነነው የዓለም ዋንጫ መግቢያ ትኬት ዋጋ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ለብሔራዊ ቡድናቸው ድጋፍ ለመስጠትና ጨዋታውን ለመመልከት ወደ ካታር የተጓዙ አንዳንድ ደጋፊዎች የመግቢያ ትኬት ለማግኘት መቸገራቸውን ገለፁ። ጨዋታዎቹን ለመመልከት እጅግ የተጋነነ ዋጋ በመክፈል ላይ እንደሚገኙ ገልፀዋል። /የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ አያኮፖ ሉዚ ከዶሃ ያጠናቀረው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/