በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎና አማጽያን መካከል ሊካሄድ የነበረው ድርድር ተላለፈ

Your browser doesn’t support HTML5

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎና አማጽያን ቡድኖች መካከል በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ሊካሄድ ታቅዶ የነበረውን የሦስተኛ ዙር የሰላም ድርድር ሁኔታዎች በወጉ አልተያያዙም በሚል ለሌላ ጊዜ አስተላልፎታል። /ዘገባው የመሐመድ ዩሱፍ ነው ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ/