በደቡብ ኢትዮጵያ የወባ ወረርሽኝ ተባብሷል
Your browser doesn’t support HTML5
ባለፉት አስርት ዓመታታ ታይቶ የማይታወቅ የወባ ወረርሽኝ ደቡብ ብሄር ብሔረሰቦችናሕዝቦች ክልል ውስጥ መከሰቱን የክልሉጤና ቢሮ አስታወቀ።
Your browser doesn’t support HTML5