የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማብራሪያ

Your browser doesn’t support HTML5

በፌዴራል መንግስት እና በህወሃት መካከል የሰላም ስምምነት ከተፈረመ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከአባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለስምምነቱ ተግባራዊነት መንግሥታቸው ቁርጠኛ መሆኑን ተናግረዋል።