ባይደንን ከቻይናው አቻቸው ሺጂንፒንግ ጋር ተወያዩ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በኢንዶኔዢያ ፕሬዚዳንት ጆኮ ዊዶዶ አስተናጋጅነት ባባሊ እየተካሄደ ካለው የቡድን 20 ጉባኤ ጎን ለጎን የዩናይትስድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ጆ ባይደንና የቻይናው አቻቸው ሺጂንፒንግ ተገናኝተው ተወያዩ።/ከፕሬዝደንቱ ጋር የተጓዘችው የአሜሪካ ድምጿ የዋይት ሃውስ ዘጋቢ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/