አንቂዎቹ እንደሚሉት በደቡብ አፍሪካ ግንባታው የሚደረግበት ሥፍራ በአካባቢው ለሚገኙ ጎሳዎች ታሪካዊ ትርጉም ያለው ነው።
የፕሮጀክቱ ደጋፊዎች ግን በጣም አስፈላጊ የሆነውን የሥራ ዕድል የሚፈጥርና የአካባቢውን ባህል የሚያከብር ነው ባይ ናቸው።
/ቪኪ ስታርክ ከኬፕታውን ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/
የአማዞን አፍሪካ ዋና መስሪያ ቤት የግባታ ሥፍራ ተቃውሞ ገጠመው
Your browser doesn’t support HTML5
የአማዞን አፍሪካ ዋና መሥሪያ ቤት በባህላዊና ታሪካዊ ቦታ ላይ መገንባቱን እንዲያቆም የተሰጠው የፍርድ ቤት እገዳ ከተነሳ በኋላ፣ ክሱን ያቀረቡት ማኅበራዊ አንቂዎች ማክሰኞ ከህግ ጠበቆቻቸው ጋር እንደሚገናኙ ታውቋል።