ግብርናን በፌስቡክ ፣ ቆይታ ከወጣት ከዓለምነህ ተሻለ ጋር

Your browser doesn’t support HTML5

ዓለምነህ ተሻለ ወጣት የግብርና እና የአካባቢ ጥበቃ ባለሙያ ነው። "የቤተሰብ ግብርና" በተሰኘው መርሀ-ግብሩ በእያመቱ 1ሺ ያህል ቤተሰቦችን ዘመናዊ ግብርና እና ከተፈጥሮ ጋር የተስማማ አኗኗር ብልሃትን ለማስተማር አቅዷል። ይሄን ለማሳካት ከአነገባቸው መሳሪያዎች መካከል አንዱ ማህበራዊ መገናኛዎች ናቸው። ወጣቱ የተለያዩ ግብርና ነክ ልምዶችን በማህበራዊ መገናኛዎች እያጋራ እገኛል። ሀብታሙ ስዩም ከዓለምነህ ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል።