ልዩ ድጋፍ ለሚሹ ታዳጊዎች ተገን ለመሆን ያለመው የ "ራዕይ" ምሽት
Your browser doesn’t support HTML5
ልዩ ድጋፍ ለሚሹ ህጻናት እና ታዳጊዎች የቀለም እና የሙያ ትምህርት መስጠትን ጨምሮ ሌሎች የበጎ አድራጎት ስራዎችን ለዓመታት የከወነው የሰሜን አሜሪካው ራዕይ የህጻናት መርጃ ድርጅት ከሰሞኑ ልዩ የድጋፍ ማሰባሰቢያ እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ዝግጅት አሰናድቷል። በፋልስ ቨርች ፣ቨርጂኒያ ግዛት የተካሄደውን ይሄን ዝግጅት ሀብታሙ ስዩም ያስቃኘናል ።