በደቡብ አፍሪካ የሰላም ንግግር ዙሪያ የተሰጡ አስተያየቶች

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ መንግሥት እና በሕወሃት መካከል በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ያለውን የሰላም ውይይት በተመለከተ ያነጋገርናቸው የተለያዩ ከተሞች ነዋሪዎች የተለያዩ ሐሳቦችን አንጸባርቀዋል ። ከአምቦ የደረሱንን እንሰማለን።