በደቡብ አፍሪካ የሰላም ንግግር ዙሪያ የተሰጡ አስተያየቶች

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ መንግሥት እና በሕወሃት መካከል በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ያለውን የሰላም ውይይት በተመለከተ ያነጋገርናቸው የተለያዩ ከተሞች ነዋሪዎች የተለያዩ ሐሳቦችን አንጸባርቀዋል ። አንዳንዶቹ የሰላም ውይይቱ ለሰሜን ኢትዮጵያውን ግጭት ዕልባት እንደሚያመጣ ተስፋቸውን ሲገልጹ፣ ሌሎቹ ደግሞ በድርድር ችግሩ ይፈታል ብለው እንደማያምኑ ተናግረዋል፡፡ ከባሕር የደረሱንን እንሰማለን።