የክልል ምክር ቤት አባሏ ተገደሉ

Your browser doesn’t support HTML5

በትላንትናው ዕለት በጂጂጋ ገራድ ዊልወል አውሮፕላን ማረፊያ አንዲት የሶማሌ ክልል ምክር ቤት አባል አንድ የፌደራል ፖሊስ አባል በተኮሱት ጥይት መገደላቸው ተገለጸ። ሌሎች አራት ሰዎች ላይም የአካል ጉዳት መድረሱ ተገልጿል።