ስለደቡብ አፍሪካው ድርድር የአንዳንድ አድማጮች አስተያየቶች

Your browser doesn’t support HTML5

ድርድሩን አስመልክቶ ከሃገር ውስጥ እና በውጭ ሃገር ከሚኖሩ አድማጮች ያደረሱንን አስተያየቶችን ስናሰማ በቆየነው መሰረት ለምሽቱ ከሃገር ውስጥ ከመቀሌ፣ ከውጭ ሃገር ከለንደን የደረሱንን እናሰማችኋለን።

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]