ሰሞንኛ የትውልደ-ኢትዮጵያዊያን የተቃውሞ ሰልፍ በዲሲ
Your browser doesn’t support HTML5
ከአማራ ማህበራት የተውጣጡ ትውልደ- ኢትዮጵያዊያን ከሰሞኑ ከዋይት ኃውስ ፊት ለፊት የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል። በዋነኝነት በኦሮሚያ ክልል ዘር ላይ ያነጣጠረ ግፍ መፈጸሙን፣ የተናገሩት ሰልፈኞቹ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እርምጃ እንዲወስድ አሳሰበዋል ። በሌላ ዜና ዲሲ ከሚገኘው ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ፊት ለፊት ሌላ የተቃውሞ ትዕይንተ ህዝብ ተካሄዷል። የዚህኛው ሰልፍ አስተባበሪ በሰሜን አሜሪካ የሚኖረው የትግራይ ማህበረሰብ ነው ።ሙሉ ዘገባው ተያይዟል።