የዘንድሮው "ታላቅ ሩጫ በዲሲ " አጭር ቅኝት

Your browser doesn’t support HTML5

"ግራንድ አፍሪካን ረን ፣ ታላቅ ሩጫ በዲሲ" ፣ በሚል መጠሪያ የሚታወቀው ዓመታዊው የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በቨርጂኒያ ግዛት አሌክሳንድሪያ ከተማ ተካሄዷል። ከስፖርት አውድነቱ የተሻገረ ፋይዳ እንዳለው በተነገረለት በዚህ ዝግጅት ላይ ለበጎ ዓላማ የሚውል የገንዘብ ማሰባሰብ መርሀ-ግብርም ተካሄዶበታል። ሀብታሙ ስዩም የዚህን ዝግጅት ዐበይት ክንውኖች ያስቃኘናል።