በአእምሮ ጤና ጉዳይ .. ከታማሚ እና ከሀኪሙ ጋር የተያዘ ወግ

Your browser doesn’t support HTML5

ዓለም አቀፉ የአእምሮ ጤና ቀን ሰኞ ዕለት ታስቦ ውሏል። በተለይም ደግሞ የተፈጥሮ ወይም ሰው ሰራሽ አደጋን ተከትሎ የሚመጣ ድህረ አደጋ ሰቀቀን ብዙም ትኩረት እያገኘ እንዳልሆነ የዘርፉ የጤና ባለሙያዎች ይገልፃሉ።

አብኛው ማኅበረሰብም የአዕምሮ ህመምን ከእርኩሳን መናፍስት ጋር በማገናኘት ወደ ህክምና ተቋማት ከመሄድ ይልቅ ባህላዊ መንገድ ይመርጣሉ።