ሁሉን ተኮር የትምህርት ማገዣ በማሜ ቶይስ እና ፐዝልስ

Your browser doesn’t support HTML5

ማሜ ቶይስ እና ፐዝልስ ከአንድ ዓመት ተኩል በፊት በሁለት በመምህረነት እና ሥርዓተ ትምህርት ሙያ ላይ በተሰማሩ ወንድም እና እህትማቾች አጋርነት የተመሰረተ ተቋም ነው።

ተቋሙ የተለያዩ ኢትዮጵያዊ ባህልን፣ ታሪክን እና ቋንቋን የሚያንፀባርቁ የልጆች አጋዥ የትምህርት መደገፊያ መሣሪያዎች አና መጫዎቻዎችን ያመርታል።

ከሰሞኑም አዲስ በተቋቋመው በሳይንስ እና ሥነ ጥበብ ሙዚየም ውስጥ ሥራቸውን አቅርበዋል።

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]