አቶ ዘመነ ካሴ ለሁለተኛ ጊዜ ፍ/ቤት ቀረቡ

Your browser doesn’t support HTML5

ፖሊስ በተለያዩ ወንጀሎች ጠርጥሪያቸዋለሁ ያላቸው አቶ ዘመነ ካሴ ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርበዋል።

ጠበቃቸው አቶ በሙሉ ታደሰ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት ፖሊስ ከባንክና ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ተጨማሪ መረጃ ያስፈልገኛል ሲል የ14 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ቢጠይቅም ፍርድ ቤቱ የሰጠው የ7 ቀን ቀጠሮ ነው።

የዘገባውን ዝርዝር ከዚህ ያድምጡ።